• Call Us
  • +251467711112
የትምህርት ኮሌጆች ዲን፣ ምክትል ዲኖች ዉድድር ምልመላና መረጣ ማሰፈጻሚያ ረቂቅ መመሪያ በህዝብ አሰተያየት እንዲሰጥበት ቀረበ

የትምህርት ኮሌጆች ዲን፣ ምክትል ዲኖች ዉድድር ምልመላና መረጣ ማሰፈጻሚያ ረቂቅ መመሪያ በህዝብ አሰተያየት እንዲሰጥበት ቀረበ

መጋቢት 9/2017 ዓ.ም

ትምህርት ኮሌጆች ተልዕኳቸውን በብቃት እንዲወጡ ብቁና ተነሳሽነት ያላቸውን ዲኖችና ምክትል ዲኖች ግልጽ የሆኑ የውድድር መስፈርቶችን በመጠቀም መምረጥና ማሰማራት በተቋማቱ አጠቃላይ አፈፃፀም ላይ የላቀና ጉልህ አስተዋጽኦ አለው፡፡

ይህን ለማሳካት የትምህርት…Read More

ለትምህርት ዘመኑ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጀ ከ7 መቶ 9 ሺህ በላይ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለዞንና ልዩ ወረዳዎች ስርጭት ተደርጓል- ትምህርት ቢሮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለ2017 የትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር የተረከበውን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጀ ከ7 መቶ 9 ሺህ በላይ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለዞንና ልዩ ወረዳዎች ስርጭት መደረጉን አስታወቀ።

ይህም በክልሉ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍ ጥምርታን አንድ ለሁለት ያደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትልና የትምህርት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ ጠቁመዋል…Read More

በትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማሩ ሂደት በተጠናከረ መልኩ መቀጠል አለበት ሲሉ አቶ አንተነህ ፈቃዱ አሳስቡ

ህዳር 16/2017 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች በመገኘት አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደትን ምልከታ አድርገዋል።

ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በስልጤ ዞን የኸይረንዚ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ፣ የወራቤ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ነው ተዘዋውረው ምልከታ ያደረጉት።

አቶ አንተነህ…Read More

የትምህርት ሚኒስቴር በ’GEQIP-E) የተገዙ 1000 የሚጠጉ ሞተር ብስክሌቶች ድጋፍ አደረገ

የትምህርት ሚኒስቴር በአጠቃላይ ጥራት ማሻሻል ፕሮግራም ለፍትሀዊነት (GEQIP-E) በጀት የተገዙ ሞተር ብስክሌቶች ለሁሉም ክልሎችና ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አከፋፍሏል።

የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት ድጋፉ የትምህርትን ጥራትና ፍትሀዊነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግና የመማር ማስተማር ሥራውን ለማሳለጥ እንደሚያስችል ተናግረዋል፡፡

Read More

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር የተመራ የፈረንሳይ የልኡካን ቡድንን በጽ/ቤታቸዉ ተቀብለው አነጋገሩ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር የተከበሩ አሌክሲስ ማሌክ (Alexis Malek) የተመራ የፈረንሳይ የልኡካን ቡድንን በጽ/ቤታቸዉ ተቀብለው አነጋግረዋል።

በዚህ ወቅትም በትምህርት ዘርፉ ላይ ስለሚኖሩ የትብብር መስኮች ዙሪያ ከክቡር አምባሳደሩ ጋር ውይይት አድርገዋል።

በተጨማሪም ሚኒስትሩ የኢትዮ-ፍሬንች ሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤትን በተመለከተ Mission Laique Francaise (MLF)…Read More

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ቤት አመራርነት ውድድር እየተካሄደ ነው

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሠለጠነና የተሻለ የሙያ ብቃት ያለው የትምህርት ቤት አመራር መፍጠር ያለመ የትምህርት ቤት አመራርነት ውድድር እየተካሄደ ነው።

በክልሉ ለሱፐርቫይዘርነት፣ ለሁለተኛ ደረጃ፣ ለአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ርዕሰ መምህርነትና ምክትል ርዕሰ መምህርነት ውድድር ተመዝግበው ዝቅተኛ የመወዳደሪያ መስፈርት ላሟሉ 4 ሺህ 970 ተወዳዳሪዎች በ10 ማዕከላት ክልላዊ የጹሑፍ ፈተና እየተሰጠ ነው።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የመማር…Read More

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር ተጀመረ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል እና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ አቶ ማቴዎስ ማልደዮ በክልሉ ለ2017 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር ከነሐሴ 16 ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ ሲደረግ መቆየቱን አንስተዋል።

በዚህም በመደበኛ 1 ሚሊዮን 204 ሺህ 128 ተማሪዎች እንዲሁም በቅድመ መደበኛ 304 ሺህ 94 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ተናግረዋል።…Read More

የተጠናቀቀው 2016 ዓመት በክልሉ ትምህርት ዘርፍ በርካታ ለውጥ የተመዘገበበት ነበር፤ በአዲሱ ዓመትም ለላቀ ውጤት የምንተጋ ይሆናል-አቶ አንተነህ ፈቃዱ

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ አዲሱን ዓመት አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል።

መላው ኢትዮጵያውያን እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝቦች እንዲሁም በየትምህርት እርከኑ የምትገኙ ተማሪዎች፣ መምህራንና የትምህርት አመራሮች በሙሉ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን፡፡

Read More

የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡

ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

በዚህ መሰረት 

1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et 

2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/…Read More

የማህበራዊ ክላስተር ተቋማት በስልጤ ዞን በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

የማህበራዊ ክላስተር ተቋማት በስልጤ ዞን በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበራዊ ክላስተር ተቋማት በስልጤ ዞን ስልጢ እና ምስራቅ ስልጢ ወረዳ በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል።

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አደጋው በተከሰተበት ስልጢ…Read More