የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ Central Ethiopia Regions Government Education Bureau የሴክተሩ ዓላማ የትምህርት ጥራቱን፣ ሽፋኑን፣ ፍትሐዊነቱን፣ ተገቢነቱንና ብቃቱን ቀጣይነት ባለው መልኩ ተግባራዊ በማድረግ በሁለንተናዊ ስብዕና የታነጸና ለሀገሩ የሚተጋ ትውልድ በመፍጠር ለክልሉ ዘላቂ ልማት ተገቢውን አስተዋጽኦ ማድረግ፡፡ ራዕይ በ2022 ፍትሐዊና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርትና ስልጠና በማዳረስ ተወዳዳሪና በሁለንተናዊ ስብዕና የበቃ ለሀገሩ ብልጽግና የሚተጋ ዜጋ ተቀርጾ ማየት፤ ተልዕኮ ፍትሀዊ፤ አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ፣ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ፣ የህይወት ዘመን ትምህርትና ሥልጠና አካል የሆነ፣ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ለዜጎች ማቅረብና የተቀናጀ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርትን የማስተግበር ሚና መጫወት፣ ዕሴቶች ተገልጋዮች የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ 34,214 Schools 97,724 Teachers 3,457,056 Students View All