• Call Us
  • +251467711112

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ ወራቤ, ኢትዮጵያ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ ወራቤ, ኢትዮጵያ

+251467711112

+251467711112

 የቢሮ ጽ/ቤት  

  በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች: 

  • ማህበራዊ ክላስተር አስተዳደራዊ ጉዳዮችን ማስተባበር አገልግሎት፤
  • የሰው ሀብት የማሟላት አገልግሎት፤
  • የትምህርት ቤት አመራር የስምሪት አገልግሎት፣
  • የመምህራንና የትምህርት አመራር የዝውውር አገልግሎት፣
  • የመምህራንና የትምህርት አመራር የደረጃ ዕድገትና ደረጃ ማሻሻያ አገልግሎት፣
  •  ለአገልግሎት ማቋረጥ ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፤

Read More 
መማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ

የሚሰጡ አገልግሎቶች፦

  • የፈተና ምዘና አገልግሎት፤
  • የመደበኛና ኢ-መደበኛ ትምህርት አገልግሎት፤
  • የትምህርት መረጃ/data/አገልግሎት፤
  • የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት

 

 

Read More 
የትምህርት ልማት ዘርፍ

 በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች 

  • የመምህራን/አመቻቾች የቅድመ ሥራ፣
  • የትምህርት ቤት አመራርና የትምህርት ባለሙያዎች የቅድመ ሥራ፣ 
  • የስራ ላይ እና የአጫጭር የአቅም ግንባታ ስልጠና አገልግሎት፣
  • የትምህርት ኮሌጆች የቅድመና የስራ ላይ ስልጠና አገልግሎት፣

    Read More 
ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክትሬት

     በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች 

  •  ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የኮሙኒኬሽን ስርዓትና የህዝብ ግንኙነትስራዎችን በማጎልበት ተአማኒና ጥራቱን የጠበቀ መረጃ ማድረስ፤
  •  በክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ኅብተረተሰቡ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችንእንዲያገኝ ማድረግ

Read More