• Call Us
  • +251467711112

 የቢሮ ጽ/ቤት  

  በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች: 

  • ማህበራዊ ክላስተር አስተዳደራዊ ጉዳዮችን ማስተባበር አገልግሎት፤
  • የሰው ሀብት የማሟላት አገልግሎት፤
  • የትምህርት ቤት አመራር የስምሪት አገልግሎት፣
  • የመምህራንና የትምህርት አመራር የዝውውር አገልግሎት፣
  • የመምህራንና የትምህርት አመራር የደረጃ ዕድገትና ደረጃ ማሻሻያ አገልግሎት፣
  •  ለአገልግሎት ማቋረጥ ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፤