የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ
አቶ አንተነህ ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ተምሳሌት የሆኑ ናቸው ብለዋል።
እስከ ህልፈተ ህይወታቸው ያላቸውን ሁሉ ለአገራቸው በመስጠት አገልግለዋል።
በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ልገልጽ እወዳለሁ ብለዋል።
አቶ አንተነህ ፈቃዱ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን ተመኝተዋል።
Copyrights 2024. . All Rights Reserved.
Developed by NATNAEL ABATE