• Call Us
  • +251467711112

የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

አቶ አንተነህ ፈቃዱ

Mr. Anteneh Fekadu  የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

 ትምህርት በሀገር ስልጣኔም ሆነ ኢኮኖሚ ላይ የሚያመጠዉ ለዉጥና ተፅዕኖ ቀላል እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ በሌላ መንገድ ሲታይ በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት ደግሞ ለድህነታቸውና ለኋላ ቀርነታቸው ትልቁ ምክንያት ዜጎቻቸውን በበቂ ሁኔታ ማስተማር አለመቻላቸው ነው፡፡ወቅቱ እንደሀገር አዲሱን ሥርዓተ-ትምህርት በመተግበር ላይ ያለንበት እንደመሆኑ  በኢፌዴሪ መንግስት ለትምህርት ትኩረት በመስጠት የገጠመንን የትምህርት ጥራትና ዉጤት ስብራት ለመጠገን በሚያስችል መልኩ ርብርብ እየተደረገ እንደሆነ ያመላክታል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ተደራጅቶ በክልሉ በሚገኙ 7 ዞኖቸና 3 ልዩ ወረዳዎች በሚገኙ በሁሉም የመጀመሪያ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች ለደረጃው የሰለጠኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮችን በመመደብ የትምህርት ስራውን እያከናወነ ይገኛል፡፡

Read More

Feedback

Latest News

የትምህርት ኮሌጆች ዲን፣ ምክትል ዲኖች ዉድድር ምልመላና መረጣ ማሰፈጻሚያ ረቂቅ መመሪያ በህዝብ አሰተያየት እንዲሰጥበት ቀረበ

የትምህርት ኮሌጆች ዲን፣ ምክትል ዲኖች ዉድድር ምልመላና መረጣ ማሰፈጻሚያ ረቂቅ መመሪያ በህዝብ አሰተያየት እንዲሰጥበት ቀረበ

...Read More
ለትምህርት ዘመኑ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጀ ከ7 መቶ 9 ሺህ በላይ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍ… more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለ2017 የትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር የተረከበውን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጀ ከ7 መቶ 9 ሺህ

...Read More
በትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማሩ ሂደት በተጠናከረ መልኩ መቀጠል አለበት ሲሉ አቶ አንተነህ ፈቃዱ አሳስቡ

ህዳር 16/2017 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ በስ

...Read More

Partners

clients
clients